Position:
Organization: Ethiopian Trading Businesses Corporation
ብዛት፡ 4
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ 13652 ብር
የት/ት ደረጃ: 12/10/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከታወቀ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በደረቅ II ወይም በቀድሞው 4ኛ ደረጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
የሥራ ልምድ: ከምርቃ በኋላ 2/4 አመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፍ ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ+ 251114376533/ +251924435679 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Completion of 12th/10th or 8th Grade with Previous 4th\New Dry 2nd Grade Driving License with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፍ ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114376533/ +251924435679 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 4