Sign Language Interpreter I
Position:
Organization: Ministry of Women and Social Affairs(MoWSA)
Not Specified
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ 11500
የስራ ሁኔታ፡ ለአንድ ዓመት ኮንትራት
የስራ መስፈርቶች፡
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቋንቋ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የንግግር ቋንቋን ወደ ምልክት ቋንቋ እና ከምልክት ቋንቋ ወደ ንግግር ቋንቋ በትክክል መተርጎም
- በስብሰባዎች፣ ትምህርቶች፣ ስልጠናዎች እና ሌሎች ክስተቶች ላይ የምልክት ቋንቋ ትርጉም መስጠት
- የተገቢ ቃላትን እና ምልክቶችን በትክክል መጠቀም እና የሙያ መመሪያዎችን መከተል
- የቡድን ስራን መደገፍ እና ከሌሎች ሰራተኞች ጋር ተባብሮ መስራት
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አራት ኪሎ ትምህርት ሚኒስቴር ጀርባ ከፖስታቤት አጠገብ በሚገኘው ሚ/ር መ/ቤታችን የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ 7ኛ ፎቅ በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
የማመልከቻ ሰዓት፡ ጠዋት ከ2፡30 -6፡30 እና ከሰዓት ከ7፡30- 11፡30
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በቋንቋ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የንግግር ቋንቋን ወደ ምልክት ቋንቋ እና ከምልክት ቋንቋ ወደ ንግግር ቋንቋ በትክክል መተርጎም - በስብሰባዎች፣ ትምህርቶች፣ ስልጠናዎች እና ሌሎች ክስተቶች ላይ የምልክት ቋንቋ ትርጉም መስጠት - የተገቢ ቃላትን እና ምልክቶችን በትክክል መጠቀም እና የሙያ መመሪያዎችን መከተል - የቡድን ስራን መደገፍ እና ከሌሎች ሰራተኞች ጋር ተባብሮ መስራት How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አራት ኪሎ ትምህርት ሚኒስቴር ጀርባ ከፖስታቤት አጠገብ በሚገኘው ሚ/ር መ/ቤታችን የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ 7ኛ ፎቅ በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ የማመልከቻ ሰዓት፡ ጠዋት ከ2፡30 -6፡30 እና ከሰዓት ከ7፡30- 11፡30Deadline: Apr 7, 2026, 12:00 AM
Location: Arat Killo
Amount: 1
