Sino Truck Driver

Position:

Organization: Yotek Construction

Not Specified

  • ብዛት፡ 12

  • የስራ ቦታ፡ ቱላ፣ኦሞ፣ተንታ፣ጂጋ

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እንዲሁም መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ: 5 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።

Job Requirements Completion of 8th Grade with a valid driver's license and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።

Deadline: Jan 5, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 12