Position:
Organization: Fetenche General Business
ብዛት፡ 3
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ ስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሲ.ኤምሲ ሚካኤል ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ጉጂ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251947214982/+251939325555
Job Requirements Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management, Structural Engineering or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሲ.ኤምሲ ሚካኤል ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ጉጂ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251947214982/+251939325555Deadline: Oct 21, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3