Site Engineer

Position:

Organization: JS House Construction

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በስምምነት 

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኮስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 6 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሃብተ ጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ አባ መላ የገበያ ማእከል 3ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል jshousecon2006@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251911438371/+251927357195/+251911627293 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሃብተ ጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ አባ መላ የገበያ ማእከል 3ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል jshousecon2006@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251911438371/+251927357195/+251911627293 ይደውሉ።

Deadline: Dec 22, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1