Site Engineer
Position:
Organization: Tesfaye Belay Ljalem General Contractor
Not Specified
ሳይት ኢንጅነር በኮንስትራክሽን ሳይት ላይ የሚካሄዱ የግንባታ ስራዎች በፕላን፣ በጥራት እና በተወሰነ ጊዜ እንዲጠናቀቁ የሚቆጣጠር እና የሚያስተባብር ባለሙያ ነው
ብዛት: 1
ግዴታዎች እና ኃላፊነቶች:
የግንባታ ስራዎችን በሳይት ላይ መቆጣጠርና መከታተል
የእቅድ ስዕሎችን (drawings) እና ቴክኒካል መመሪያዎችን መተግበር
የስራ ጥራት እና የደህንነት መመሪያዎች መከበራቸውን ማረጋገጥ
የስራ ሂደት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
ከኮንትራክተሮች፣ መሀንዲሶች እና ሌሎች ተያያዥ አካላት ጋር መስራት
የግንባታ እቃዎች እና ስራ ኃይል አጠቃቀም መከታተል
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ :ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና ተመሳሳይ
የስራ ልምድ: 3 ዓመት ህንፃ ላይ በፎርማን ወይም ሳይት መሀንዲስ ሁኖ የሰራ 6 ዓመት በኮንትራት ፕሮጀክት
How to Apply:
አመልካቾች የታደሰ ፕሮፌሽናል ላይሰንስ ያለው በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ ወደ ኖክ ቶፊክ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 (ፎር አይ ዲዛይን አማካሪ አርኪቴክቶችና መሀንዲሶች)
Job Requirements ዲፕሎማ በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ፣ ተገቢ የስራ ልምድ ያለው ግዴታዎች እና ኃላፊነቶች: የግንባታ ስራዎችን በሳይት ላይ መቆጣጠርና መከታተል የእቅድ ስዕሎችን (drawings) እና ቴክኒካል መመሪያዎችን መተግበር የስራ ጥራት እና የደህንነት መመሪያዎች መከበራቸውን ማረጋገጥ የስራ ሂደት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት ከኮንትራክተሮች፣ መሀንዲሶች እና ሌሎች ተያያዥ አካላት ጋር መስራት የግንባታ እቃዎች እና ስራ ኃይል አጠቃቀም መከታተል How to Apply አመልካቾች የታደሰ ፕሮፌሽናል ላይሰንስ ያለው በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ ወደ ኖክ ቶፊክ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 (ፎር አይ ዲዛይን አማካሪ አርኪቴክቶችና መሀንዲሶች)Deadline: Feb 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
