Site Engineer
Position:
Organization: JS House Construction
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሃብተ ጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ አባ መላ የገበያ ማእከል 3ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል jshousecon2006@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251911438371/+251927357195/+251911627293 ይደውሉ።
Deadline: Dec 22, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
