Spare Parts Fabricator and Repairer /Machinist/

Position:

Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory

Not Specified

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • ብዛት፡ 3

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ሌቭል 4/3/2/1 በበመካኒካል፣ ኢንደስትሪያል፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ማሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 1/2/4/6 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቀ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

  • ልዩ ጥቅም፡- በሙገር የሥራ መደብ የመኖሪያ ቤት(የመኖሪያ ቤት አበልና ልሁሱም የሊንሹራንስ ሽፋን፣ የህክምና አገልግሎት ይስጣል፡፡

Job Requirements TVET Level 4/3/2/1 in Mechanical, Industrial, Manufacturing, Machine Technology or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቀ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Jun 9, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 3

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue