Position:
Organization: Sunshine Construction PLC
እድሜ : ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ 55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ውጭ
ደመወዝ : በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
ቲቪኢቲ በደረጃ 3 በአውቶ መካኒክስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
3 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ/ች ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በመለዋወጫ ግዥ ላይ የሰራ/ች ፤
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በመገኘት ወይም በኢሜል: jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: May 20, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1