Position:
Organization: Tsemex Global Enterprise PLC
የስራ መደብ፡ እስቶር ኪፐር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቁሚነት
የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2 አመት ከዚያ በላይ በስቶክ ኪፐርነት የሰራ/ች። በኮንስትራክሽን ድርጅት የስራ/ች ይመረጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ልደታ ፍሊንስቶን ህንፃ አጠገብ ኤ አይ ኤ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07 በአካል በመምጣት ወይም በኢሜል፡ rayconhr51@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115579222 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Diploma in Management, Accounting, Marketing or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ልደታ ፍሊንስቶን ህንፃ አጠገብ ኤ አይ ኤ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07 በአካል በመምጣት ወይም በኢሜል፡ rayconhr51@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115579222 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 28, 2025, 12:00 AM
Location: Lideta
Amount: 1