Store keeper
Position:
Organization: I Coffee Trading PLC
Not Specified
Job Requirement
- የሚያስፈልገው የት/ደረጃ: BA ዲግሪ በማርኬቲንግ፤ ኢኮኖሚክስ ወይም ተዛማጅ ሥራ መስክ
- የሚጠይቀው የስራ ልምድ: BA ዲግሪ 0 አመት አመት የስራ ልምድ እና ዲፕሎማ 3 አመት የስራ ልምድ
ጾታ: ወንድ/ሴት
የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
How to Apply
ስለዚህ ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሙሉ አመልካቾች ሁሉ ይህ ማስታወቂያ ካወጣንበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ የት/ት ማስረጃቹን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡ አዲስ አበባ ብስራተ ገብርኤል ሽመክት ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 701
ስልክ ቁጥር፡ 0998184660/0911275079
Email: icoffeetrading21@gmail.com
Job Requirements The role requires a Bachelor of Arts degree in Marketing, Economics or a related field. Candidates must have no prior work experience and should be able to submit their qualifications within 15–25 working days from the posting date. The position is permanent. How to Apply Send your application via email to icoffeetrading21@gmail.com, including all required documents and ensuring you submit within 15-25 working days from the posting date.Deadline: Aug 25, 2026, 12:00 AM
Location: Addis Ababa, Bissra Gebre Melk Tekta, Building 1, Floor 1, Office No. 701
Amount: 1
