Position:
Organization: Afro Beans Coffee Roasters plc
ደመወዝ: በስምምነት
ጾታ፡ ሴት
የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 3/5 አመት በስቶር ሃላፊነት የሰራ/ች ቡና ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንጻ ላይ ዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቁጥር 202 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25199191718/+25199901718 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Accounting and Finance or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንጻ ላይ ዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቁጥር 202 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25199191718/+25199901718 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 23, 2025, 12:00 AM
Location: Bole
Amount: 1