Position:
Organization: Etete Foods Catering
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ዱከም
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር፣ በማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች
የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት በስቶር አስተዳደር የሰራ/ች
መሰረታዊ የኮምፒውተር እና የፔችትሪ ዕውቀት ግዴታ ነው
የሲኦሲ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Supply Chain Management, Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1