Store Manager
Position:
Organization: Anbessa Shoe
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አባባ
የስራ መስፍርቶች፡
- የት/ት ደርጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 3 ወይም ዲፕሎማ በማርኬቲንግ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 4-2 አመት
የማመልከቻ መመርያ፡
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለው አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ hr@anbessashoesc.org.com መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25114715454/+25114716997 ይደውሉ።
Deadline: Nov 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
