Store Manager
Position:
Organization: SNFD Bakery PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የሥራ ልምድ
5 ዓመት እና ከዛ በላይ በስቶር ማኔጅመንት ወይም ዌር ሀውስ የሰራ/ች
የስራ ቦታ፡ ለቡ ማብራት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የስቶር እቃዎችን በትክክል መቀበል እና መመዝገብ
የእቃ ግብዓትና ውጤት ሪፖርት ማዘጋጀት
የእቃ ቆጠራ ማካሄድ
እቃዎች በአግባቡ መደርደራቸውን እና ደህንነታቸውን ማረጋገጥ
የስቶር ሰራተኞችን መቆጣጠርና መምራት
ከግዥ፣ ፋይናንስ እና ሌሎች ክፍሎች ጋር በቅርብ መስራት
የእቃ እጥረት ወይም ብልሽት እንዳያጋጥም ክትትል ማድረግ እና ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ሲያጋጥም ወዲያው ለሚመለከተው ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ
FIFO/LIFO የስቶክ አስተዳደር ስርዓት መተግበር
ክህሎቶች
የኮምፒውተር እውቀት (MS Excel, ERP System)
ጥሩ የሪፖርት አዘገጃጀት ችሎታ
የቡድን መሪነት
ትክክለኛነትና ተጠያቂነት
የጊዜ አስተዳደር ችሎታ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የሞሪያ አድራሻቸው ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የስቶር እቃዎችን በትክክል መቀበል እና መመዝገብ - የእቃ ግብዓትና ውጤት ሪፖርት ማዘጋጀት - የእቃ ቆጠራ ማካሄድ - እቃዎች በአግባቡ መደርደራቸውን እና ደህንነታቸውን ማረጋገጥ - የስቶር ሰራተኞችን መቆጣጠርና መምራት - ከግዥ፣ ፋይናንስ እና ሌሎች ክፍሎች ጋር በቅርብ መስራት - እቃ እጥረት ወይም ብልሽት እንዳያጋጥም ክትትል ማድረግ እና ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ሲያጋጥም ወዲያው ለሚመለከተው ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ How to Apply አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡Deadline: May 23, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
