Store Manager
Position:
Organization: Mehari Redaei Importer & Exporter
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ አትላስ ሴንቸሪ ሞል 10ኛ ፎቅ ወይም ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251911516635 ይደውሉ።
Deadline: Dec 22, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
