Store Supervisor

Position:

Organization: Ehsan Trading

Not Specified

የስራ መደብ፡ ስቶር ሱፐርቫይዘር

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

4 አመት ለዲግሪ፣ 6 አመት ለዲፕሎማ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ERP አጠቃቀም እውቀት

በቂ ኮምፒውተር ችሎታ

ዘመናዊ የንብረት አያያዝ ልምድ

መረጃዎችን የምምዝገብና ሰነዶችን አደራጅቶ የመያዝ ልምድ ያለው/ያላት

የመኪና እቃ አስመጪ ድርጅት ላይ የስራ ቢሆን ይመረጣል

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኝዐ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ይዛችሁ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115577363/+251944347135 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Accounting, Economics, Supply Chain Management or in a related field of study with relevant work experience Experience: 4 years for Bachelor's and 6 years for a Diploma. Required Skills: - Knowledge of ERP usage - Adequate computer skills - Experience in modern asset management - Experience in data entry and document management - Experience in a car import company is preferred How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኝዐ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ይዛችሁ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115577363/+251944347135 መደወል ይችላሉ

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location: Lideta

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue