Supply Manager

Position:

Organization: Yotek Construction

Not Specified

  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡  ኦሞ-ማጂ

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ: 8-6 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 2 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።
Job Requirements Master's Degree or Bachelor's Degree in Supply Chain Management, Business or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 years in managerial position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።

Deadline: Jan 5, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1