Surveyor

Position:

Organization: Alemayehu Tefera Water Works Construction & General Contractor

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • ዲፕሎማ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • በሙያው 10 ዓመት የሰራ/ች

  • የስራ ቦታ፡ፕሮጀክት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ኃብታም ሴንተር ህንጻ አጠገብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርቱ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ባለው ህንጻ ላይ 4ኛ ፍሎር ላይ አለማየሁ ተፈራ ጠቅላላ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ቢሮ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ: semereab.demissie@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913031050 ይደውሉ።

Job Requirements Diploma in a related field of study with relevant work experience Location: Project How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ኃብታም ሴንተር ህንጻ አጠገብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርቱ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ባለው ህንጻ ላይ 4ኛ ፍሎር ላይ አለማየሁ ተፈራ ጠቅላላ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ቢሮ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ: semereab.demissie@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913031050 ይደውሉ።

Deadline: May 30, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 6

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue