Technical Assistant

Position:

Organization: Bule Hora University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: በሩራል ዴቨሎፕመንት እና አግሪካልቸራል ኤክስቴንሽን በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ: 0 ዓመት

  • ብዛት: 1

  • ኮሌጅ፡ አግሪካልቸራል ሳይንስ እና ቨተርነሪ ሜዲስን

  • ዲፓርትመንት: ሩራል ዴቨሎፕመንት እና አግሪካልቸራል ኤክስቴንሽን

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የተማሪዎችን የትምህርትና የተግባር ስልጠና መደገፍ

  • የላብራቶሪና የመስክ ተግባራትን ማገዝ

  • የማስተማሪያ ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት

  • የተማሪዎችን ስራ መከታተልና ማገዝ

  • ከመምህራን ጋር በመተባበር የክፍልና የላብራቶሪ ስራዎችን ማከናወን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 158 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች እድሜያቸው 45 እና ከዛ በታች የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች 35 እና ከዛ በታች መሆን ሲኖርበት አመልካቾች ዲጂታል መታወቂያ ካርድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ለሁለተኛ ዲግሪ የመመረቂያ ጽሑፍ B+ ( Very Good) እና ከዛ በላይ መሆን አለበት፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Job Requirements በሩራል ዴቨሎፕመንት እና አግሪካልቸራል ኤክስቴንሽን በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የተማሪዎችን የትምህርትና የተግባር ስልጠና መደገፍ - የላብራቶሪና የመስክ ተግባራትን ማገዝ - የማስተማሪያ ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት - የተማሪዎችን ስራ መከታተልና ማገዝ - ከመምህራን ጋር በመተባበር የክፍልና የላብራቶሪ ስራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 158 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች እድሜያቸው 45 እና ከዛ በታች የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች 35 እና ከዛ በታች መሆን ሲኖርበት አመልካቾች ዲጂታል መታወቂያ ካርድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ለሁለተኛ ዲግሪ የመመረቂያ ጽሑፍ B+ ( Very Good) እና ከዛ በላይ መሆን አለበት፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Deadline: Oct 3, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1