Technical Assistant

Position:

Organization: Wollo University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በድራፍቲንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ኮሌጅ፡ የሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ወተር ሪሶርስ ኢንጅነሪንግ እና አርክቴክቸር ኮሌጅ

  • ዲፓርትመት፡ አርክቴክቸር

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ለተግባራዊ ትምህርት የስዕል መሳሪያዎችና የላቦራቶሪ እቃዎችን ማዘጋጀት

  • ተማሪዎችን በቴክኒክና የስዕል ስራዎች ላይ እገዛ ማድረግ

  • የቴክኒክ ስዕሎችን በCAD ሶፍትዌር ማዘጋጀትና ማስተካከል

  • የስዕል እና የዲዛይን መሳሪያዎችን መጠቀም

  • የተማሪዎችን ተግባራዊ ስራዎች በቴክኒክ መመሪያ መሰረት ድጋፍ ማድረግ

  • ለመምህራንና ተማሪዎች በስዕልና ዲዛይን ስራዎች የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፋጻሚ ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት (EMS) በመ.ሣ.ቁ. 1145 ደሴ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ሰርተፊኬት ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ወንድ 3.25 እና ከዛ በላይ እና ሴት 3.00 እና ከዛ በላይ ነጥብ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ አመልካቾች ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በማንኛውም ፕሮግራም የተማሩ መሆን የሚጠበቅባቸው ሲሆን አሸናፊ ሆነዉ የሚመረጡ አመልካቾች በደሴ ዋና ግቢ ልዕለ ህክምና ግቢ ወይም ኮምቦልቻ ካምፓስ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡. ከሌላ መ/ቤት የሚመጡ ተወዳዳሪዎች የውድድሩ አሸናፊ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት/ተቋም መልቀቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በድራፍቲንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ለተግባራዊ ትምህርት የስዕል መሳሪያዎችና የላቦራቶሪ እቃዎችን ማዘጋጀት - ተማሪዎችን በቴክኒክና የስዕል ስራዎች ላይ እገዛ ማድረግ - የቴክኒክ ስዕሎችን በCAD ሶፍትዌር ማዘጋጀትና ማስተካከል - የስዕል እና የዲዛይን መሳሪያዎችን መጠቀም - የተማሪዎችን ተግባራዊ ስራዎች በቴክኒክ መመሪያ መሰረት ድጋፍ ማድረግ - ለመምህራንና ተማሪዎች በስዕልና ዲዛይን ስራዎች የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፋጻሚ ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት በመ.ሣ.ቁ. 1145 ደሴ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ሰርተፊኬት ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ወንድ 3.25 እና ከዛ በላይ እና ሴት 3.00 እና ከዛ በላይ ነጥብ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1