Technical Assistant
Position:
Organization: Wollo University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በሀይዌ ኢንጅነሪንግ፣ ስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ በሀይዌ ኢንጅነሪንግ፣ ስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡
0 ዓመት
ብዛት፡ 2
ኮሌጅ፡ የሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ወተር ሪሶርስ ኢንጅነሪንግ እና አርክቴክቸር ኮሌጅ
ዲፓርትመት፡ ሲቪል ኢንጅነሪንግ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሲቪል ኢንጂነሪንግ ላቦራቶሪ ተግባራትን ማዘጋጀትና የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት
ለተግባራዊ ትምህርት የሚያስፈልጉ መሳሪያዎችና ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት
ተማሪዎችን በላቦራቶሪና ተግባራዊ ሙከራዎች መርዳት
የላቦራቶሪ መሳሪያዎችን በአግባቡ መጠቀምና
የላቦራቶሪ ደህንነትና መመሪያዎችን ማስጠበቅ
ለመምህራን፣ ተመራማሪዎችና ተማሪዎች የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፋጻሚ ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት (EMS) በመ.ሣ.ቁ. 1145 ደሴ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ወንድ 3.25 እና ከዛ በላይ እና ሴት 3.00 እና ከዛ በላይ ነጥብ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ አመልካቾች ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በማንኛውም ፕሮግራም የተማሩ መሆን የሚጠበቅባቸው ሲሆን አሸናፊ ሆነዉ የሚመረጡ አመልካቾች በደሴ ዋና ግቢ ልዕለ ህክምና ግቢ ወይም ኮምቦልቻ ካምፓስ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡. ከሌላ መ/ቤት የሚመጡ ተወዳዳሪዎች የውድድሩ አሸናፊ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት/ተቋም መልቀቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements በሀይዌ ኢንጅነሪንግ፣ ስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሲቪል ኢንጂነሪንግ ላቦራቶሪ ተግባራትን ማዘጋጀትና የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት - ለተግባራዊ ትምህርት የሚያስፈልጉ መሳሪያዎችና ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት - ተማሪዎችን በላቦራቶሪና ተግባራዊ ሙከራዎች መርዳት - የላቦራቶሪ መሳሪያዎችን በአግባቡ መጠቀምና - የላቦራቶሪ ደህንነትና መመሪያዎችን ማስጠበቅ - ለመምህራን፣ ተመራማሪዎችና ተማሪዎች የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፋጻሚ ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት በመ.ሣ.ቁ. 1145 ደሴ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ወንድ 3.25 እና ከዛ በላይ እና ሴት 3.00 እና ከዛ በላይ ነጥብ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ በተጨማሪም የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
