Technical Assistant

Position:

Organization: Bule Hora University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: በናቹራል ሪሶርስ እና ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ: 0 ዓመት

  • ብዛት: 1

  • ኮሌጅ፡ አግሪካልቸራል ሳይንስ እና ቨተርነሪ ሜዲስን

  • ዲፓርትመንት: ናቹራል ሪሶርስ እና ወተርሼድ ማኔጅመንት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የተማሪዎችን የትምህርትና የተግባር ስልጠና መደገፍ

  • የላብራቶሪና የመስክ ተግባራትን ማገዝ

  • የማስተማሪያ ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት

  • የተማሪዎችን ስራ መከታተልና ማገዝ

  • ከመምህራን ጋር በመተባበር የክፍልና የላብራቶሪ ስራዎችን ማከናወን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 158 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አመልካቾች እድሜያቸው 35 እና ከዛ በታች መሆን ሲኖርበት ዲጂታል መታወቂያ ካርድ እና የሙያ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Job Requirements በናቹራል ሪሶርስ እና ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የተማሪዎችን የትምህርትና የተግባር ስልጠና መደገፍ - የላብራቶሪና የመስክ ተግባራትን ማገዝ - የማስተማሪያ ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት - የተማሪዎችን ስራ መከታተልና ማገዝ - ከመምህራን ጋር በመተባበር የክፍልና የላብራቶሪ ስራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 158 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው 35 እና ከዛ በታች መሆን ሲኖርበት ዲጂታል መታወቂያ ካርድ እና የሙያ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Deadline: Oct 3, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1