Position:
Organization: Ethiopian Trading Businesses Corporation
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ(ቃሊቲ)
የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ 18919 ብር
የቴክኒክ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት
የተወሰኑ የቴክኒክ መስፈርቶችን እና ድርጅታዊ ደረጃዎችን ማሟላታቸውን ማረጋገጥ.
አቅራቢዎችን ከማፈላለግ እና ከመገምገም ጀምሮ እስከ ውሎችን መደራደር እና የሻጭ ግንኙነቶችን በማስተዳደር አጠቃላይ የግዥ ሂደቱን ማስተዳደር
የት/ት ደረጃ: ማስተርስ/የመጀመሪያ ድግሪ በጀነራል መካኒክ፣ አውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: ከምርቃ በሁላ 0/2 አመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፍ ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ+ 251114376533/ +251924435679 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in General Mechanic, Auto Mechanic or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Procuring technical goods and services - Ensuring they meet specific technical requirements and organizational standards. - - They manage the entire procurement process, from sourcing and evaluating suppliers to negotiating contracts and managing vendor relationships How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፍ ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114376533/ +251924435679 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1