Tier Repair Technician
Position:
Organization: Federal Housing Corporation
Not Specified
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ 13200
የስራ መስፈርቶች፡
የት/ት ደረጃ፡ በቀድሞው 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና የሥነ ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ እንዲሁም በሌቭል ደረጃ የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል / የምትችል እዲስ አበባ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በሥራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን።
Deadline: Mar 17, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
