Tinter

Position:

Organization: Modern Building Industries P.L.C

Not Specified

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ደሞዝ፡ በኩባንያው ስኬል መሰረት

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ ገላን ከተማ

የስራ መስፈርቶች፡

  • የት/ት ደረጃ፡ በቴክኒክና ሙያ 10+4/3/2/1 በጠቅላላ መካኒክነት፣ ኢንዱስትሪያል፣ ኤሌክትሪካል መካኒክ እና ማሽን ድራይቭ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ

  • የስራ ልምድ፡ በሙያው 1/2/3/4 አመት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሚክስኮ የቀድሞው ጮራ ጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናው ህንጻ ኢንዱስትሪያል ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113724900 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements TVET Level 4/3/2/1 in General Mechanics, Industrial Electrical, Electrical Mechanics and Machine Drive or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሚክስኮ የቀድሞው ጮራ ጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናው ህንጻ ኢንዱስትሪያል ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113724900 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 11, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue