Tools Keeper and Sharpener
Position:
Organization: GM Furniture S.C
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 3/4 በጀነራል መካኒክ፣ እንጨት ስራ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 1 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ/ኤልያና ሞል ፊት ለፊት ወይም ቄራ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ በአካል በመኘት ወይም በኢሜል gmfurnituresc@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113870206/ +251118391580 ይደውሉ።
Deadline: Jan 28, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
