Tower Crane Operator

Position:

Organization: Ethiopian Engineering Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው

  • የስራ ልምድ፡ 4 አመት እና ከዚያ በላይ 

  • ብዛት፡ 5

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ታወር ክሬኑን በተቀመጠው የስራ መመሪያና የደህንነት ህግ መሰረት ማሽከርከር

  • የግንባታ እቃዎችን በክሬን በደህንነት ማንሳትና ማስቀመጥ

  • ከሪገር/ሲግል ማን ጋር በመተባበር የማንሳት ስራዎችን ማከናወን

  • ከስራ በፊት የክሬኑን የዕለት ተዕለት ፍተሻ ማከናወን

  • የክሬኑን የመሸከም አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት ስራን ማከናወን

  • የአየር ሁኔታንና የነፋስ ፍጥነትን መከታተል

  • የክሬን ብልሽት ወይም የደህንነት ችግር ሲከሰት ወዲያውኑ ለኃላፊው ማሳወቅ

  • የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችንና የግንባታ ሳይት ደህንነት ህጎችን መከተል

  • የተከናወኑ የክሬን ስራዎችን በተገቢው መመዝገብ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ታወር ክሬኑን በተቀመጠው የስራ መመሪያና የደህንነት ህግ መሰረት ማሽከርከር - የግንባታ እቃዎችን በክሬን በደህንነት ማንሳትና ማስቀመጥ - ከሪገር/ሲግል ማን ጋር በመተባበር የማንሳት ስራዎችን ማከናወን - ከስራ በፊት የክሬኑን የዕለት ተዕለት ፍተሻ ማከናወን - የክሬኑን የመሸከም አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት ስራን ማከናወን - የአየር ሁኔታንና የነፋስ ፍጥነትን መከታተል - የክሬን ብልሽት ወይም የደህንነት ችግር ሲከሰት ወዲያውኑ ለኃላፊው ማሳወቅ - የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችንና የግንባታ ሳይት ደህንነት ህጎችን መከተል - የተከናወኑ የክሬን ስራዎችን በተገቢው መመዝገብ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Deadline: Aug 22, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 5