Training Expert IV

Position:

Organization: Public Servants' Social Security Administration

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ የህዝብ አስተዳደር፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት አስተዳደር፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር/አስተዳደር፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ሊደርሽፕ፣ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 37060

  • የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ዋና መ/ቤት 4 ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር 505 በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምድ ከሆነ ከገቢዎች መ/ቤት የመንግስት የስራ ግብር ስለመክፈሉ የተፃፈ ደብዳቤ በተጨማሪም የስነ-ምግባር ችግር የሌለባችሁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው እስከ 40 ዓመት መሆን ይኖርበታል፡፡ 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111240590 ወይም 011232716 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ የህዝብ አስተዳደር፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት አስተዳደር፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር/አስተዳደር፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ሊደርሽፕ፣ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ዋና መ/ቤት 4 ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር 505 በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምድ ከሆነ ከገቢዎች መ/ቤት የመንግስት የስራ ግብር ስለመክፈሉ የተፃፈ ደብዳቤ በተጨማሪም የስነ-ምግባር ችግር የሌለባችሁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው እስከ 40 ዓመት መሆን ይኖርበታል፡፡

Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM

Location: Arat Killo

Amount: 1