Transport Cashier I

Position:

Organization: Addis Ababa City Bus Service Enterprise

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በገንዘብ ነክ ስራዎች ላይ ልምድ ያለው/ላት

  • ብዛት፡ እንደ አስፈላጊነቱ

  • ደመወዝ፡ 7548

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የስራ ቦታ፡ በድርጅቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤቶች መካኒሳ ቅርንጫፍ፤ የካ ቅርንጫፍ፣ ሰሚት ቅርንጫፍ፣ ሸጎሌ ቅርንጫፍ፤ ቃሊቲ ቅርንጫፍ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የማመልከቻ ጊዜ በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ 2፡00-6፡00 ፤ ከሰዓት 7፡00-1፡00 እና ቅዳሜ ከ 2:00-6፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ማመልከት የሚቻለው በአንዱ ቅርንጫፍ ብቻ ነው፡፡ በተጨማሪም ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለሥራዉ ብቁ ሆነዉ ከተመረጡ ለሥራ መደቡ የሚጠየቀዉን የሥራ ተያዥ (ዋስ) ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251116663851 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤቶች መካኒሳ ቅርንጫፍ፤ የካ ቅርንጫፍ፣ ሰሚት ቅርንጫፍ፣ ሸጎሌ ቅርንጫፍ፤ ቃሊቲ ቅርንጫፍ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የማመልከቻ ጊዜ በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ፤ ከሰዓት 7፡00-1፡00 እና ቅዳሜ ከ 2:00-6፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ማመልከት የሚቻለው በአንዱ ቅርንጫፍ ብቻ ነው፡፡ በተጨማሪም ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251116663851 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 29, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1