Transport Coordinator II

Position:

Organization: FDRE Public Procurement and Property Authority

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 8478

የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የስራ መስፈርቶች

ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 3(10+3) በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ሰኘላይ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ አውቶሞቲቭ፤ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አውቶኢንጂን ሰርቪስ ፣ አውቶሞቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ የተሽከርካሪ ብቃትና ቁጥጥር ወይም የመንገድ ትራፊክና ደህንነት ፣ ሎጂስቲክስ ፣ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ፣ አውቶ መካኒክ ፣ ማተሪያል ማኔጅመንት፤ ፐብሊክ ትራንስፖርት ማኔጅመንት፤ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ፣ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፤ ሜታል ቴክኖሎጂ ፣ ሞተር ቬሄክል ፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር በተጨማሪም COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡2 ዓመት

የማመልከቻ መመሪያ:

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

Job Requirements ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 3(10+3) በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ሰኘላይ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ አውቶሞቲቭ፤ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አውቶኢንጂን ሰርቪስ ፣ አውቶሞቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ የተሽከርካሪ ብቃትና ቁጥጥር ወይም የመንገድ ትራፊክና ደህንነት ፣ ሎጂስቲክስ ፣ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ፣ አውቶ መካኒክ ፣ ማተሪያል ማኔጅመንት፤ ፐብሊክ ትራንስፖርት ማኔጅመንት፤ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ፣ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፤ ሜታል ቴክኖሎጂ ፣ ሞተር ቬሄክል ፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር በተጨማሪም COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።)

Deadline: Mar 24, 2026, 12:00 AM

Location: 6 kilo

Amount: 1