Transport Dispatch Officer III

Position:

Organization: FDRE Education and Training Authority-ETA

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ አውቶሞቲቨ፤ ሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አውቶኢንጅን ሰርቪስ፣ አዉቶሞቲቪ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የተሽከርካሪ ብቃትና ቁጥጥር ወይም የመንገድ ትራፊክና ደህንነት፣ ሎጂስቲክ ወይም ኦፕሬሽን ማኔጅመንት፣ ማተሪያል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ፤ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት፣ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ሜታል ቴክኖሎጂ፣ ሞተር ቬኼክል፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ባንኪንግ ኤንድ እንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 14983

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ አውቶሞቲቨ፤ ሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አውቶኢንጅን ሰርቪስ፣ አዉቶሞቲቪ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የተሽከርካሪ ብቃትና ቁጥጥር ወይም የመንገድ ትራፊክና ደህንነት፣ ሎጂስቲክ ወይም ኦፕሬሽን ማኔጅመንት፣ ማተሪያል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ፤ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት፣ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ሜታል ቴክኖሎጂ፣ ሞተር ቬኼክል፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ባንኪንግ ኤንድ እንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

Deadline: Jun 16, 2026, 12:00 AM

Location: Shiro Meda

Amount: 1