Transport Operation
Position:
Organization: Forward Logistics Technologies
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ ኤንድ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በንግድ አስተዳደር፣ ሴልስ ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ተያያዥ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ የጭነት ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ ብቻ (በሀገር ውስጥ እና በጅቡቲ ጭነት ) ቢያንስ 2 ዓመት የሰራ/ች
ደሞዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች፡
የትራንስፖርት ኦፕሬሽኖችን ማስተባበር፣ መምራት እና መቆጣጠር
የተሽከርካሪ እንቅስቃሴን መቆጣጠር እና አፈፃፀምን ማሻሻል
የኦፕሬሽን እቅዶችን ማዘጋጀት እና አፈፃፀማቸውን መከታተል
ከአሽከርካሪዎች፣ ከሎጂስቲክስ እና ከሌሎች ቡድኖች ጋር የተቀናጀ ስራ ማከናወን
የተሽከርካሪ ጥገና እና የደህንነት መመሪያዎችን እንዲከተሉ ማረጋገጥ
የዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
ክህሎት
ከግለሰቦች ጋር ጠንካራ የሆነ ግንኙነት ያለው እና ድርድር የማድረግ ችሎታ ያለው/ላት
የኢትዮጵያ የሎጂስቲክስና የትራንስፖርት ኢንደስትሪ እውቀት ያለው/ላት
ጥሩ የእንግሊዝኛ እና የአማርኛ ችሎታ ያለው/ላት (በንግግር እና በጽሑፍ)
የማይክሮሶፍት ኦፊስ በመጠቀም የሚችል/የምትችል
የማመልከቻ መመሪያ፡
ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ድርጅቱ በሚገኝበት በቃሊቲ ውሃ ልማት አለፍ ብሎ ኤፍ ቢ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻችን hrmforward@gmail.com ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0939444440 ይደውሉ፡፡
አመልካቾች በኢሜል በምታመለክቱበት ጊዜ ሰብጀክት የሚለው ጋር “ትራንስፖርት ኦፕሬሽን’’ ብለው መፃፍዎን እንዳይረሱ፡፡
Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ ኤንድ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በንግድ አስተዳደር፣ ሴልስ ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ተያያዥ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች፡ - የትራንስፖርት ኦፕሬሽኖችን ማስተባበር፣ መምራት እና መቆጣጠር - የተሽከርካሪ እንቅስቃሴን መቆጣጠር እና አፈፃፀምን ማሻሻል - የኦፕሬሽን እቅዶችን ማዘጋጀት እና አፈፃፀማቸውን መከታተል - ከአሽከርካሪዎች፣ ከሎጂስቲክስ እና ከሌሎች ቡድኖች ጋር የተቀናጀ ስራ ማከናወን - የተሽከርካሪ ጥገና እና የደህንነት መመሪያዎችን እንዲከተሉ ማረጋገጥ - የዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት How to Apply ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ድርጅቱ በሚገኝበት በቃሊቲ ውሃ ልማት አለፍ ብሎ ኤፍ ቢ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻችን hrmforward@gmail.com ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ አመልካቾች በኢሜል በምታመለክቱበት ጊዜ ሰብጀክት የሚለው ጋር “ትራንስፖርት ኦፕሬሽን’’ ብለው መፃፍዎን እንዳይረሱ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 39 44 44 40 ይደውሉ፡፡Deadline: Apr 25, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
