Transport Sales and Marketing Manager

Position:

Organization: Forward Logistics Technologies

Not Specified

ድርጅታችን በትራንስፖርት ሴልስ ሱፐርቫይዘር የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን አሟልተው የሚቀርቡ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

ብዛት፡ 1

ኃላፊነቶች፡

  • ስልታዊ የግብይት እና የሽያጭ እቅዶችን ማዘጋጀት እና ማስፈጸም

  • ደንበኞችን በሎጂስቲክስ ፕላት ፎርም ላይ ማስተዋወቅ እና የሽያጭ እና የመስክ ሽያጭ ሰራተኞችን ቡድን መምራት።

  • የዒላማ ገበያዎችን መለየት እና የንግድ ሽርክናዎችን ከሎጂስቲክስ አቅራቢዎች፣ አጓጓዦች እና ላኪዎች ጋር ማስፋፋት።

  • የግብይት ዘመቻዎችን፣ የማስተዋወቂያ ዝግጅቶችን እና ዲጂታል ስርጭትን ማደራጀት እና መቆጣጠር።

  • KPIዎችን፣ የሽያጭ ኢላማዎችን እና የምዝገባ ግቦችን ማቀናበት እና መከታተል።

  • ለኩባንያው አመራር መደበኛ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ማቅረብ።

  • ኩባንያውን በኢንዱስትሪ ዝግጅቶች፣ ኤግዚቢሽኖች እና በኔትወርክ እድሎች መፍጠር።

የስራ መስፈርቶች፡

  • የትምህርት አይነት፡ ቢኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ሴልስ፤ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ተያያዥ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ ከ 5-10 አመት የጭነት ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ ብቻ የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በቃሊቲ ውሃ ልማት አለፍ ብሎ ኤፍ ቢ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት ስርዝ ድልዝ የሌለው ኦርጅናል የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዲችሁን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ አልያም በኢሜል አድራሻችን hrmforward@gmail.com ወይም ይህን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ +251939 4444-40/+251939444445 ይደውሉ።

  • ማስታወሻ፦ አመልካቾች በኢሜል በምታመለክቱበት ጊዜ ሰብጀክት የሚለው ጋር “የትራንስፖርት ሽያጭ እና የማርኬቲንግ ሥራ አስኪያጅ’ ብለው መፃፍዎን እንዳይረሱ።

Job Requirements BA Degree in Marketing, Sales, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Organize and monitor marketing campaigns, promotional events and digital distribution - Set and track KPIs, sales targets and subscription goals - Provide regular performance reports to company management - Promote the company through industry events, exhibitions and networking opportunities How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ወይም በአካል ቃሊቲ ውሃ ልማት አለፍ ብሎ ኤፍ ቢ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በመገኘት/በኢሜል፡ hrmforward@gmail.com በመላክ መመዝግብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ:+251939444440/+251939444445 ይደውሉ። ማስታወሻ፦ አመልካቾች በኢሜል በምታመለክቱበት ጊዜ ሰብጀክት የሚለው ጋር “የትራንስፖርት ሽያጭ እና የማርኬቲንግ ሥራ አስኪያጅ’ ብለው መፃፍዎን እንዳይረሱ።

Deadline: Dec 21, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1