Position:
Organization: ASER Construction
ብዛት: 5
ደመወዝ: በስምምነት
የት/ት ደረጃ: 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 5/4 መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ ኢምፔርያል ከሜጋ ሰእል ፋብሪካ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25116620357/ +25116392064 ይደውሉ።
Deadline: Sep 4, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 5