Truck Driver with Trailer

Position:

Organization: K.A.M PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የት\ት አይነት፡ 12ኛ\10ኛ\8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ\ች ከ5ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው\ያላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 5\6 አመት

የማመልከቻ መመርያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ምስራቅ ጸሃይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንጻ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201.ለበለጠ መረጃ +251905249485\+251918706764 ይደውሉ።

Job Requirements Completion of 12th\10th\8th with 5th Grade Driving License and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ምስራቅ ጸሃይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንጻ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201.ለበለጠ መረጃ +251905249485\+251918706764 ይደውሉ።

Deadline: May 19, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue