Tyreman
Position:
Organization: CTG Human Resources and Logistics Plc
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ
12ኛ ክፍል ያጠቀቀ/ቀች
የሥራ ልምድ
1 ዓመት በተመሳሳይ የሥራ መደብ (በጎማ ጥገና፣ አሰላለፍና ማመጣጠን) የሥራ ልምድ ያለው
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ ፦ ሀዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ ጎዴ፣ ድሬደዋ፣ ጎንደር፣ ጋምቤላ እና ኮምቦልቻ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
በየቀኑ የጎማዎችን ደህንነት (ቀዳዳ፣ መቆረጥ፣ መሸርሸር እና የባዕድ ነገሮች መኖር) መፈተሽ እንዲሁም ትክክለኛውን የአየር ግፊት መጠበቅ
የጎማ መቀየሪያ ማሽኖችን በመጠቀም ያረጁ ጎማዎችን በጥንቃቄ ማውረድ እና አዳዲስ ጎማዎችን መግጠም
የጎማና የዊል ስብስቦችን በትክክል ማመጣጠን
የዊል አላይመንት ሥራዎችን ማከናወን ወይም በእነዚህ ሥራዎች ላይ መሳተፍ
የደህንነት መስፈርቶችን በመከተል በሙቅ ወይም በቀዝቃዛ ፓች እና ፕላግ የጎማ ቀዳዳዎችን በባለሙያ እገዛ መጠገን
የጎማ ዕድሜን ለማራዘም በተዘጋጀው የጎማ ማዞሪያ መርሃ ግብር መሠረት ሥራውን ማከናወን
የጎማ መለያ ቁጥሮችን፣ የጎማ አጠቃቀምን፣ የተቀየሩ ጎማዎችን እና የተወገዱ ጎማዎችን መመዝገብ
እንዲሁም የጎማ ማከማቻ ቦታን ንጹህ፣ የተደራጀ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረግ
በድርጅቱ የሥራ ፍላጎት መሠረት የመስክ ጉዞዎችን ማድረግ
ክህሎቶች
የአማርኛ ቋንቋን የመናገር፣ የማንበብና የመጻፍ ከፍተኛ ችሎታ ያለው
የእንግሊዘኛ ቋንቋ መሠረታዊ ዕውቀት ቢኖረው ይመረጣል
የጎማ መቀየሪያ ማሽኖችን በመጠቀም ያረጁ ጎማዎችን ማውረድና አዳዲስ ጎማዎችን መግጠም፣ የጎማና የዊል ስብስቦችን በትክክል ማመጣጠን (Wheel Balancing) የሚችል
የዊል አሰላለፍ (Wheel Alignment) ሥራዎችን ማከናወን ወይም በእነዚህ ሥራዎች ላይ መሳተፍ የሚችል
የደህንነት መስፈርቶችን በመከተል በሙቅ ወይም በቀዝቃዛ ፓች (Hot/Cold Patch) በመጠቀም የጎማ ቀዳዳዎችን በባለሙያ ደረጃ መጠገን የሚችል
የጎማ መለያ ቁጥሮችን አጠቃቀምን እና የተቀየሩ ጎማዎችን በትክክል መመዝገብና መቆጣጠር የሚችል
የድርጅቱን የሥራ ቦታ ጤናና ደህንነት ፖሊሲዎችና መመዘኛዎች አክብሮ፣ የግል መከላከያ መሣሪያዎችን በመጠቀም ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ
በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የሥራ ቦታዎች ተመድቦ ለመሥራትና አልፎ አልፎ የመስክ ጉዞዎችን ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ
የማመልከቻ መመሪያ
ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማመልከቻ ደብዳቤ በኢሜል አድራሻችን ctgethiopia@ctg.org በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ የስራ መደቡን መጠሪያ "የጎማ ጥገና ባለሙያ" እና መስራት የሚፈልጉበትን ከተማ በግልጽ በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
Job Requirements 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በየቀኑ የጎማዎችን ደህንነት (ቀዳዳ፣ መቆረጥ፣ መሸርሸር እና የባዕድ ነገሮች መኖር) መፈተሽ እንዲሁም ትክክለኛውን የአየር ግፊት መጠበቅ - የጎማ መቀየሪያ ማሽኖችን በመጠቀም ያረጁ ጎማዎችን በጥንቃቄ ማውረድ እና አዳዲስ ጎማዎችን መግጠም - የዊል አላይመንት ሥራዎችን ማከናወን ወይም በእነዚህ ሥራዎች ላይ መሳተፍ - የደህንነት መስፈርቶችን በመከተል በሙቅ ወይም በቀዝቃዛ ፓች እና ፕላግ የጎማ ቀዳዳዎችን በባለሙያ እገዛ መጠገን - የጎማ ዕድሜን ለማራዘም በተዘጋጀው የጎማ ማዞሪያ መርሃ ግብር መሠረት ሥራውን ማከናወን - የጎማ መለያ ቁጥሮችን፣ የጎማ አጠቃቀምን፣ የተቀየሩ ጎማዎችን እና የተወገዱ ጎማዎችን መመዝገብ - እንዲሁም የጎማ ማከማቻ ቦታን ንጹህ፣ የተደራጀ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረግ - ድርጅቱ የሥራ ፍላጎት መሠረት የመስክ ጉዞዎችን ማድረግ How to Apply ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማመልከቻ ደብዳቤ በኢሜል አድራሻችን ctgethiopia@ctg.org በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ የስራ መደቡን መጠሪያ "የጎማ ጥገና ባለሙያ" እና መስራት የሚፈልጉበትን ከተማ በግልጽ በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Jul 8, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
