Position:
Organization: Uni Mas Engineering SC
የስራ መድቡ መጠሪያ፡ ቫን ሴልስ
ፆታ፡ ወንድ/ሴት
እድሜ፡ 23 30
ብዛት፡ 10
ደመወዝ፡ በስምምነት
ድርጅቱ ያስቀመጠውን የሴልስ ታርጌት የሚያሳካ እንዲሁም ለማስፈፀም የሚጥር
ከኢዲስም ሆነ ነባር ከስተመሮች ጋር ያለውን ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር
ከስራው ጋር ተያያዥነት ያለውንት ሪፖርት በቀቅቱ የሚያቀርብ
ከከስተመር የሚመጡ ማንኛውንም ጥራቄዎጭን ፕቶፌሽን በሆነ መንገድ መመለስ የሚችል
ከማርኬቲንግ ኪፓርትመንትም ሆነ ከሌኢሎች ክፍሎት ጋር በቲም ውእክ መስራት የሚችል
ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ሆኖ የኤሌክትሪክ እቃዎች ላይ በቂ እውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል
1 አመት የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ መብራት ሃይል ኢንዱስትሪ መንደር በሚገኘው ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ +251911100544 / +251930329172 መደወል ይችላሉ
Job Requirements Diploma in Markeitng or in a related field of study with relevant work experience and sufficient knowledge of electrical appliances is preferred. Duties & Responsibilities: - Able to achieve and maintain sales targets set by the organization - Strengthens relationships with both new and existing customers - Provides work-related reports - Provides professional feedback on any customer inquiries - Works as a team with the marketing department and other departments How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ መብራት ሃይል ኢንዱስትሪ መንደር በሚገኘው ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ +251911100544 / +251930329172 መደወል ይችላሉDeadline: May 9, 2025, 12:00 AM
Location: Lebu
Amount: 10