Position:
Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የተሽከርካሪዎች መሳሪያዎች ከፍተኛ የጥገና ባለሙያ/አውቶ መካኒክ/
የስራ ደረጃ፡ 11
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዳማ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንታርት
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ፣ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ ሌቭል 4፣ ሌቭል 3 ወይም ሌቭል 2 በመካኒካል፣ አውቶሞቲቭ፣ አውቶ መካኒክ፣ አግሮ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2 አመት ለዲግሪ፣ 4 አመት ለሌቭል 4፣ 6 አመት ለሌቭል 3 እና 8 ለሌቭል 2
ልዩ ጥቅም፡ የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአዲስ አበባ ግሎባል አካባቢ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው ጋርድ ህንፃ በሙገር የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ስራ አመራርምና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251114403023 (አ.አ)/+251112601584 (ታጠቅ)
Job Requirements Bachelor's Degree, TVET Level 4, Level 3 or Level 2 in Mechanical, Automotive, Automechanic, Agro Mechanic or in a related field of study with relevant work experience Experience: 2 years for Degree, 4 years for Level 4, 6 years for Level 3 and 8 years for level 2 How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአዲስ አበባ ግሎባል አካባቢ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው ጋርድ ህንፃ በሙገር የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ስራ አመራርምና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114403023 (አ.አ)/+251112601584 (ታጠቅ)Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1