Position:
Organization: Aleta Land Coffee PLC
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ: በስምምነት
ብዛት፡ 2
የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በማጅመንት፣ አካውንቲግ፣ ማርኬቲን ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አይሲቲ ወይም በተዛማጅ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች ወይም 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
የስራ ልምድ፡ ዓመት ከምርቃን በኋላ የተገኘ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ ያላት ጥሩ የሚባል መሰራታዊ የኮምፕዉተር አጠቃቀም እውቀት ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Diploma in Management, Accounting, Marketing Management, Business Management, ICT or in a related field of study or Completion of 12th/10th Grade with relevant work experience with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Jun 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2