Position:
Organization: Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise
የስራ መድብ መጠሪያ፡ የተሽከርካሪ ቴክኒክ ብቃት ማረጋገጥ ምርመራ ከፍተኛ ባለሙያ
ደረጃ፡ 11
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 11808
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
የትምህርት ደርጃ፡ ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ ከ5ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ፣ ያለው
7 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
አፕፉቫል እና የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዩጵያ ሲንዱስትሪ ግባዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 1ኛ በር የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251113692610 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Diploma in Automotive Technology, Mechanical Engineering or in a related field of study with a 5th Grade Driving license and relevant work experience How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ወይም አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዩጵያ ሲንዱስትሪ ግባዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 1ኛ በር የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113692610 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM
Location: Piassa
Amount: 1