Veterinary Pharmacy Storekeeper

Position:

Organization: Best PLC

Not Specified

ደመዎዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

Job Requirements

  • የትምህርት ዝግጅት፡ በእንስሳት ጤና ሙያ ዲግሪ ፤ ቴ/ሙያ/ት ደረጃ 4 ወይም ዲፕሎማ  12+2

  • የስራ ልምድ፡ 2 (ሁለት ዓመት) አመልካቾች  በእንስሳት መድሃኒት አስመጭ ወይም አከፋፋይ ድርጅት ልምድ ያላቸው ቢሆኑ ይመረጣል፡፡

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት  ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል yibrah01@gmail.com ወይም በቴሌግራም 0911214698 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት (5) ተከታታይ  ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ደረጃ IV በእንስሳት ጤና ሙያ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር አመልካቾች  በእንስሳት መድሃኒት አስመጭ ወይም አከፋፋይ ድርጅት ልምድ ያላቸው ቢሆኑ ይመረጣል፡፡ How to Apply አመልካቾች የትምህርት  ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን yibrah01@gmail.com ወይም በቴሌግራም ቁጥራችን 0911214698 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Deadline: Mar 30, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1