Video Graphics Designer and Video Editor

Position:

Organization: Ghion Homes Realestate PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 3 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሳላጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንጻ ፊትለፊት በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል ghionhomes@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25114622955 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Computer Science, Information Science, Software Engineering or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሳላጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንጻ ፊትለፊት በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል ghionhomes@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25114622955 ይደውሉ።

Deadline: Jan 19, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1