Waiter
Position:
Organization: KARAVAN TRADING PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የስራ ልምድ: 12ኛ ክፍል ወይንም 10+2 እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
ብዛት: 8
ደምወዝ፡- በስምምነት
የስራ ቦታ: ቦሌ ፣ መገናኛ፣ ቃሊቲ፣ ቱሊዲምቱ፣ አየርጤና ፣ 6ኪሎ
የማመልከቻ መመርያ
የመመዝገቢያ ቀን፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ
የመመዝገቢያ ቦታ፡- መገናኛ ቤቴልሄም ፕላዛ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 725
ተመዝጋቢዎች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ክላሰር ጋር በመያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- +251990384812
Deadline: Nov 29, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 8
