Warehouse manager

Position:

Organization: Ethiopian Intellectual Property Office

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 7934

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ወይም ዲፕሎማ በሎጀስቲክና ሰፕላይ ማኔጅመንት ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ማርኬቲንግ፣ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 5 አመት

የማመልከቻ መመሪያ፡ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከካዛንችስ ወደ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በሚወስደው ከሙሉጌታ ኮሜርሻል ሴንተር ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115524330 ይደውሉ፡፡

Job Requirements TVET Level III or Diploma in Logistics and Supply Chain Management, Business Management, Marketing, Marketing Management, or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከካዛንችስ ወደ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በሚወስደው ከሙሉጌታ ኮሜርሻል ሴንተር ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115524330 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 26, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue