Position:
Organization: Gemshu Beyene Construction PLC
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፐሎማ/ቲቪኢቲ ደረጃ IV በማኔጅመንት እና ሎጀስቲክና በሰፕላይ ቼይን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 5 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሸናል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ሃላፊነቱ የትወሰነ የግል ማህበር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116621182 ይደውሉ፡፡
Deadline: Aug 24, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2