Warehouse Worker

Position:

Organization: Federal Housing Corporation

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 11767

የስራ መስፈርቶች፡

የት/ት ደረጃ፡ በደረጃ 3 ወይም ደረጃ 2 ወይም ደረጃ 1 በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በንብረት አስተዳደር ሙያ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 2 -6 ዓመት(በደረጃ 3 - 2 ዓመት ፤ በደረጃ 2- 4 ዓመት እና በደረጃ 1- 6 ዓመት የሰራ/ች)

የማመልከቻ መመሪያ:

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና የሥነ ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ እንዲሁም በሌቭል ደረጃ የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል / የምትችል እዲስ አበባ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በሥራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን።


Job Requirements በደረጃ 3 ወይም ደረጃ 2 ወይም ደረጃ 1 በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በንብረት አስተዳደር ሙያ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር በደረጃ 3 - 2 ዓመት ፤ በደረጃ 2- 4 ዓመት እና በደረጃ 1- 6 ዓመት የሰራ/ች..................................................... How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና የሥነ ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ እንዲሁም በሌቭል ደረጃ የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል / የምትችል አዲስ አበባ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በሥራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን።

Deadline: Mar 17, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1