Water Development and Distribution Team Leader

Position:

Organization: Filewuha Service Agency

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የውሃ ልማትና ስርጭት ቡድን መሪ

ደረጃ፡ 12

ደመወዝ፡ 13333

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በሃይድሮሊክስ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 6 አመት ለመጀመሪያ ዲግሪ እና 4 አመት ለሁለተኛ ዲግሪ

የማመልከቻ መመርያ:

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Hydraulics Engineering or in a related field of study with relevant work experience Expereince: 6 years for Bachelor's and 4 years for Master's How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 13, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue