Position:
Organization: Yencomad Construction PLC
ብዛት፡ 10
ቱቦዎችን እና ሌሎች መሳሪያዎችን በመጠቀም ውሃን መጫን እና ማራገፍ።
የጉዞ እና የውሃ አጠቃቀም ትክክለኛ መዝገቦችን እና መዝግቦችን መጠበቅ።
የት/ት ደርጃ፡ የቀድሞ 5ተኛ የመንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡ 5 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከደምብል ሲቲ ሴንተር ጀርባ የሰው ሃብት ቡድን ቁጥር 9 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115533766 ይደውሉ።
Job Requirements Previous 5th Class Driver's License Holder Duties and Responsibilities: - Loading and unloading water using hoses and other equipment. - Maintaining accurate records and records of travel and water usage. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከደምብል ሲቲ ሴንተር ጀርባ የሰው ሃብት ቡድን ቁጥር 9 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115533766 ይደውሉ።Deadline: Sep 29, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 10