Web and Mobile Development Specialist

Position:

Organization: Ethiopian Press Agency

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

የስራ ልምድ፡ 0-2 ዓመት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የዌብ እና የሞባይል መተግበሪያዎችን በቡድን መሪዎች መመሪያ መሠረት መስራት

  • ነባር ሲስተሞች ላይ ማሻሻያዎችን ማድረግ

  • የዌብሳይቶችን እና የሞባይል መተግበሪያዎችን መፈተሽ (Testing) እና ጥራት ማረጋገጥ

  • ከዲዛይነሮች እና ከሌሎች ዴቨሎፐሮች ጋር በቅርብ መስራት

  • የቴክኒክ ሰነዶችን ማዘጋጀት እና በአግባቡ መያዝ

  • አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን መማር እና መተግበር

  • የተሰጡ ስራዎችን በጊዜ መጨረስ እና የቡድን መመሪያዎችን መከተል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ ከሰኞ አስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓትና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ሲሆን መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተሰጠ የሥራ ልምድ የመንግሥት የሥራ ግብር መከፈሉን እና ከከፍተኛ የትምህርት ጥራት ኤጂንሲ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የዌብ እና የሞባይል መተግበሪያዎችን በቡድን መሪዎች መመሪያ መሠረት መስራት - ነባር ሲስተሞች ላይ ማሻሻያዎችን ማድረግ - የዌብሳይቶችን እና የሞባይል መተግበሪያዎችን መፈተሽ (Testing) እና ጥራት ማረጋገጥ - ከዲዛይነሮች እና ከሌሎች ዴቨሎፐሮች ጋር በቅርብ መስራት - የቴክኒክ ሰነዶችን ማዘጋጀት እና በአግባቡ መያዝ - አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን መማር እና መተግበር - የተሰጡ ስራዎችን በጊዜ መጨረስ እና የቡድን መመሪያዎችን መከተል How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ ከሰኞ አስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓትና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ሲሆን መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተሰጠ የሥራ ልምድ የመንግሥት የሥራ ግብር መከፈሉን እና ከከፍተኛ የትምህርት ጥራት ኤጂንሲ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡

Deadline: May 1, 2026, 12:00 AM

Location: Arat Killo

Amount: 1